ኢሳይያስ 33:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽድቅ የሚራመድ፣ቅን ነገር የሚናገር፣በሽንገላ የሚገኝ ትርፍ የሚንቅ፣መማለጃን ላለመቀበል እጁን የሚሰበሰብ፣የግድያን ሤራ ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍን፣ክፋትን ላለማየት ዐይኑን የሚጨፍን፣

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:9-20