ኢሳይያስ 33:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ ሰው በከፍታ ላይ ይኖራል፤የተራራም ምሽግ መጠጊያው ይሆናል፤እንጀራ ይሰጠዋል፣ውሃውም አይቋረጥበትም።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:8-22