በጽዮን ያሉ ኀጢአተኞች ደነገጡ፤አምላክ የሌላቸውም ፍርሀት ይዞአቸው፣“ከእኛ መካከል ከሚባላ እሳት ጋር ማን መኖር ይችላል፣ከዘላለም እሳትስ ጋር ማን መኖር ይችላል?” አሉ።