ኢሳይያስ 33:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በሩቅ ያላችሁ ያደረግሁትን ስሙ፤እናንት በቅርብ ያላችሁ ኀይሌን ዕወቁ!

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:10-15