ኢሳይያስ 33:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቦች ኖራ እንደሚወጣው ድንጋይ ይቃጠላሉ፤እንደ እሾኽ ቍጥቋጦ በእሳት ይጋያሉ።”

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:7-21