ኢሳይያስ 32:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽድቅ ፍሬ ሰላም፣የጽድቅ ውጤትም ጸጥታና ለዘላለም መታመን ይሆናል።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:14-20