ኢሳይያስ 32:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ መኖሪያ፣በሚያስተማምን ቤት፣ጸጥ ባለም ስፍራ ዐርፎ ይኖራል።

ኢሳይያስ 32

ኢሳይያስ 32:16-20