ኢሳይያስ 3:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቤን በችግር ስታደቁት፣የድኾችንም ፊት በሐዘን ስታገረጡት ምን ማለታችሁ ነው?”ይላል ጌታ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:7-24