ኢሳይያስ 3:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር፣ከአለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች ጋር እንዲህ ሲል ይፋረዳል፤“የወይኔን ቦታ ያጠፋችሁ እናንተ ናችሁ፤ከድኾች የዘረፋችሁትም በቤታችሁ ይገኛል፤

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:8-19