ኢሳይያስ 29:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ አብርሃምን የተቤዠው እግዚአብሔርለያዕቆብ ቤት እንዲህ ይላል፤“ያዕቆብ ከእንግዲህ ወዲያ አያፍርም፤ፊቱም ከእንግዲህ አይለዋወጥም።

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:15-24