ኢሳይያስ 29:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመካከላቸው የእጄ ሥራ የሆኑ፣ልጆቻቸውን ሲያዩ፣ስሜን ይቀድሳሉ፤የያዕቆብን ቅዱስ ቅድስና ያውቃሉ፤በእስራኤልም አምላክ ፊት በፍርሀት ይቆማሉ።

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:20-24