ኢሳይያስ 29:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐሳባቸውን ከእግዚአብሔር ለመደበቅ፣ወደ ጥልቅ ጒድጓድ ለሚወርዱሥራቸውንም በጨለማ ለሚያከናውኑ፣“ማን ያየናል? ማንስ ያውቅብናል” ለሚሉ ወዮላቸው!

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:12-22