ኢሳይያስ 29:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ይህን ሕዝብ በድንቅ ላይ ድንቅነገር እያደረግሁ፣ዳግመኛ አስገርመዋለሁ፤የጥበበኞች ጥበብ ይጠፋል፤የአስተዋዮችም ማስተዋል ይበናል።”

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:7-20