ኢሳይያስ 29:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤በከንፈሩም ያከብረኛል፤ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤የሚያመልከኝም፣ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:5-14