ኢሳይያስ 29:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ ነገሮችን ትገለብጣላችሁሸክላ ሠሪውን እንደ ሸክላ ትመለከታላችሁ፤ለመሆኑ፣ ተሠሪ ሠሪውን፣“እርሱ አልሠራኝም” ይለዋልን?ሸክላ የሠራውን፣“እርሱ ምንም አያውቅም” ይለዋልን?

ኢሳይያስ 29

ኢሳይያስ 29:14-21