እግዚአብሔር ሥራውን፣ አዎን ድንቅ ሥራውን ሊሠራ፣ተግባሩን፣ እንግዳ የሆነ ተግባሩን ሊያከናውን፣በፐራሲም ተራራ እንዳደረገው ይነሣል፣በገባዖን ሸለቆ እንዳደረገው ይነሣሣል።