ኢሳይያስ 28:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ፌዛችሁን አቁሙ፤አለዚያ እስራታችሁ ይጸናባችኋል፤ጌታ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣መላውን ምድር ለማጥፋት ያወጀውን ዐዋጅ ሰምቻለሁ።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:17-29