ኢሳይያስ 26:2-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. በእምነቱ የጸናጻድቅ የሆነ ሕዝብ ይገባ ዘንድ፣በሮቿን ክፈቱ።

3. በአንተ ላይ ታምናለችና፣በአንተ የምትደገፈውን ነፍስፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።

4. በእግዚአብሔር ለዘላለም ታመኑ፤ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም ዐምባ ነውና።

5. በከፍታ የሚኖሩትን ዝቅ ዝቅ ያደርጋል፤ከፍ ከፍ ያለችውን ከተማ ያዋርዳል፤ወደ ምድር ይጥላታል፤ከትቢያም ጋር ይደባልቃታል።

6. እግር፣የተጨቋኞች እግር፣የድኾች ኮቴ ይረግጣታል።

7. የጻድቃን መንገድ ቅን ናት፤አንተ ቅን የሆንህ ሆይ፤የጻድቃንን መንገድ ታቃናለህ።

ኢሳይያስ 26