ኢሳይያስ 26:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ሙታንህ ሕያዋን ይሆናሉ፤በድናቸውም ይነሣል።እናንት በዐፈር ውስጥ የምትኖሩ፣ተነሡ፤ በደስታም ዘምሩ።ጠልህ እንደ ንጋት ጠል ነው፤ምድር ሙታንን ትወልዳለች።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:18-21