ኢሳይያስ 26:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አረገዝን በምጥም ተጨነቅን፤ነገር ግን ነፋስን ወለድን፤ለምድርም ድነትን አላመጣንም፤የዓለምን ሕዝብ አልወለድንም።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:17-21