ኢሳይያስ 26:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ የፀነሰች ሴት ልትወልድ ስትል፣በምጥ እንደምትጨነቅና እንደምትጮኽ፣እኛም በፊትህ እንዲሁ ሆነናል።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:14-19