ኢሳይያስ 25:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤“እነሆ፤ አምላካችን ይህ ነው፤በእርሱ ታመንን፤ እርሱም አዳነን፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ በእርሱ ታመንን፤በማዳኑም ደስ ይበለን፤ ሐሤትም እናድርግ።”

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:6-12