ኢሳይያስ 25:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር እጅ በዚህ ተራራ ላይ ያርፋል፤ነገር ግን ጭድ ከጭቃ ጋር እንደሚረገጥ፣ሞዓብም እንዲሁ ይረገጣል።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:4-12