ኢሳይያስ 25:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሞትንም ለዘላለም ይውጣል።ጌታ እግዚአብሔርከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል፤የሕዝቡንም ውርደትከምድር ሁሉ ያስወግዳል፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:2-12