ኢሳይያስ 25:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህም ተራራ ላይ፣በሕዝብ ሁሉ ላይ የተጣለውን መጋረጃ፣በመንግሥታት ላይ የተዘረጋውን መሸፈኛ ያጠፋል፤

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:1-12