ኢሳይያስ 25:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ተራራ ላይ፣ለሕዝብ ሁሉ ታላቅ የምግብ ግብዣ፣የበሰለ የወይን ጠጅ ድግስ፣ማለፊያ ጮማና ምርጥ የወይን ጠጅ ያዘጋጃል።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:1-12