ኢሳይያስ 25:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ምድረ በዳም ትኵሳት ነው።የባዕድን ጩኸት እረጭ ታደርጋለህ፤ትኵሳት በደመና ጥላ እንደሚበርድ፣የጨካኞችም ዝማሬም እንዲሁ ጸጥ ይላል።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:1-11