ኢሳይያስ 23:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት የባሕር ተጓዦች ያበለጠጓችሁ፣በደሴቲቱ የምትኖሩ፣የሲዶና ነጋዴዎችም ጸጥ በሉ።

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:1-10