ኢሳይያስ 23:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በታላላቅ ውሆች ላይ፣ለጢሮስ የሺሖር እህል ይመጣላት ነበር፤የዐባይ መከር ገቢዋ ነበር፤እርሷም የመንግሥታቱ የንግድ መናኸሪያ ሆነች።

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:1-6