ኢሳይያስ 23:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ጢሮስ የተነገረ ንግር፤የተርሴስ መርከቦች ሆይ፤ ዋይ በሉ፤ጢሮስ ተደምስሳለችና፤ያለ ቤትና ያለ ወደብ ቀርታለች።ከቆጵሮስ ምድር፣ዜናው ወጥቶላቸዋል።

ኢሳይያስ 23

ኢሳይያስ 23:1-3