ኢሳይያስ 22:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን ጌታ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣እንድታለቅሱና በዋይታ እንድትጮኹ፣ጠጒራችሁን እንድትነጩማቅም እንድትለብሱ ጠራችሁ።

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:8-20