ኢሳይያስ 22:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን እነሆ፤ ተድላና ደስታ፣ፍሪዳ መጣልና ሙክት ማረድ፣ሥጋ መብላትና የወይን ጠጅ መጠጣት አለ፤“እንብላ እንጠጣነገ እንሞታለንና” አላችሁ።

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:4-21