ኢሳይያስ 22:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለጥንቱ ኵሬ ውሃ የሚሆን፣በሁለቱ ቅጥሮች መካከል ውሃ ማጠራቀሚያ ሠራችሁ፤ነገር ግን ይህን ያደረገውን አልተመለከ ታችሁም፤ቀድሞ ዐቅዶ የሠራውንም አላስታወሳችሁም።

ኢሳይያስ 22

ኢሳይያስ 22:9-18