ኢሳይያስ 19:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ግብፃዊውን በግብፃዊው ላይ አስነሣለሁ፤ወንድም ወንድሙን፣ባልንጀራ ባልንጀራውን፣ከተማም ከተማን፣መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።

ኢሳይያስ 19

ኢሳይያስ 19:1-3