ኢሳይያስ 19:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ግብፅ የተነገረ ንግር፤እነሆ፤ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና ላይ ተቀምጦወደ ግብፅ ይመጣል፤የግብፅ ጣዖቶች በፊቱ ይርዳሉ፤የግብፃውያንም ልብ በውስጣቸው ይቀልጣል።

ኢሳይያስ 19

ኢሳይያስ 19:1-3