ኢሳይያስ 18:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከመከር በፊት የአበባው ወቅት ሲያልፍ፣አበባው የጐመራ የወይን ፍሬ ሲሆን፣የወይን ሐረጉን ተቀጥላ በመግረዣ ይገርዘዋል፤የተንሰራፋውንም ቅርንጫፍ ቈራርጦ ያስወግደዋልና።

ኢሳይያስ 18

ኢሳይያስ 18:1-7