ኢሳይያስ 18:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉም በተራራ ላይ ለሚኖሩ ነጣቂ አሞሮችለዱርም አራዊት ይተዋሉ፤አሞሮች በጋውን ሁሉ ሲበሉት ይባጃሉ፤የዱር አራዊትም ክረምቱን ሁሉ ሲበሉት ይከርማሉ።

ኢሳይያስ 18

ኢሳይያስ 18:1-7