ኢሳይያስ 18:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛል፤“ጸጥ ብዬ እቀመጣለሁ፤ከማደሪያዬም በፀሓይ ሐሩር እንደሚያ ብረቀርቅ ትኵሳት፣በመከርም ሙቀት እንደ ደመና ጠል ሆኜ እመለከታለሁ።”

ኢሳይያስ 18

ኢሳይያስ 18:1-7