ኢሳይያስ 17:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎቹ እንደ ኀይለኛ ውሃ ጩኸት ቢያስገመግሙም፣እርሱ ሲገሥጻቸው፣በኰረብታ ላይ በነፋስ እንደሚበን ትቢያ፣በዐውሎ ነፋስ ፊት እንደሚበተን ገለባ ይበተናሉ።

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:5-14