ኢሳይያስ 17:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ሲመሽ ድንገተኛ ሽብር ሆነ!ከመንጋቱ በፊት ግን አንዳቸውም አልተገኙም።የዘረፉን ዕድል ፈንታ፣የበዘበዙን ዕጣ ይህ ሆነ።

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:7-14