ኢሳይያስ 17:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አቤት፤ የብዙ ሕዝቦች የቍጣ ድምፅእንደ ባሕር ሞገድ ይጮኻል፤አቤት፤ የሰዎች ከፍተኛ ጩኸት!እንደ ኀይለኛ ውሃ ያስገመግማል።

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:7-14