ኢሳይያስ 17:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተከልህበት ቀን እንዲበቅል፣በዘራህበትም ማግሥት እንዲያብብ ብታደርግ እንኳ፣መከሩ በደዌና በማይሽር ሕመም ቀን፣እንዳልነበረ ይሆናል።

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:6-12