ኢሳይያስ 17:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አዳኝ አምላክህን ረስተሃል፤መሸሸጊያ ዐለትህንም አላስታወስህም፤ስለዚህ ምርጥ ተክል ብትተክልም፣እንግዳ ዘርንም ብትዘራ፣

ኢሳይያስ 17

ኢሳይያስ 17:2-14