ኢሳይያስ 15:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልቤ ስለ ሞዓብ አለቀሰ፤ስደተኞቿም እስከ ዞዓር፣እስከ ዔግላት ሺሊሺያ ሸሹ፤እንባቸውን እያፈሰሱወደ ሉሒት ወጡ፤በሖሮናይም መንገድም፣ስለ ጥፋታቸው ዋይ እያሉ ነጐዱ።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-8