ኢሳይያስ 15:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐሴቦንና ኤልያሊ ጮኹ፤ድምፃቸው እስከ ያሀድ ድረስ ተሰማ፤ስለዚህ የሞዓብ ጦረኞች ጮኹ፤ልባቸውም ራደ።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-6