ኢሳይያስ 15:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኔምሬ ውሆች ደርቀዋል፤ሣሩ ጠውልጎአል፤ቡቃያውም ጠፍቶአል፤ለምለም ነገር አይታይም።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-8