ኢሳይያስ 15:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ሞዓብ የተነገረው ንግር ይህ ነው፤የሞዓብ ዔር ፈራረሰች፤በአንድ ሌሊትም ተደመሰሰች።የሞዓብ ቂር ፈራረሰች፣በአንድ ሌሊት ተደመሰሰች።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-8