ኢሳይያስ 15:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዲቦን ወደ መቅደሱ ወጣ፤ሊያለቅስም ወደ ኰረብታው ሄደ፤ሞዓብ ስለ ናባው፣ ስለ ሜድባም ዋይታ ያሰማል፤ራስ ሁሉ ተመድምዶአል፤ጢምም ሁሉ ተላጭቶአል።

ኢሳይያስ 15

ኢሳይያስ 15:1-8