ኢሳይያስ 14:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያ ሕዝብ ለሚመጡ መልእክተኞች ምን መልስ ይሰጣል?መልሱ፣ “እግዚአብሔር ጽዮንን መሥርቶአል፤መከራን የተቀበለው ሕዝብም፣በእርሷ ውስጥ መጠጊያን አግኝቶአል” የሚል ነው።

ኢሳይያስ 14

ኢሳይያስ 14:28-32