ኢሳይያስ 12:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ታላቅ ሥራ ሠርቶአልና፤ይህም ለዓለም ሁሉ ይታወቅ።

ኢሳይያስ 12

ኢሳይያስ 12:1-6